አገልግሎቶች፡ “ልናገለግለዎ ዝግጁ ነን”

ክሊኒካዊ አገልግሎቶች

“እንደ አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሃኪሞች ልዩ ልዩ ክሊኒካል አገልግሎቶችን እንሰጣለን። እንደ የሆድ ቀዶ ጥገና ፣ የ ሕብረ ህዋስ ቀዶ ጥገና ፣ ድንገተኛ ቀዶ ጥገና የመሳሰሉ እና ሌሎች ክሊኒካዊ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። በቴሌሜዲኬሽን አማካኝነት የርቀት ምርመራ እና ቀጣይነት ያለው ክትትል እናደርጋለን, ይህም በዘርፉ በሰለጠኑ ባለሙያዎች ሕክምናዎን በ ርቀት እንዲያገኙ ያስችለዎታል። የ እኛ የጤና ስልጠና እና ምክር ግለሰቦችን በአኗኗር ዘይቤ እና ሥር በሰደደ በሽታ አያያዝ ላይ ድጋፍ መስጠትን ያካትታል እንዲሁም ለተሻሻለ ጤና እና ህይወት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንሰጣለን።

ተጨማሪ አንብብ

የጥናት እና ምርምር ምክር

“የምርምር መመሪያ፣ ጥራት ያለው የምርምር አገልግሎቶችን፣ የፕሮጀክት ዲዛይን እና አስተዳደርን እና የፖሊሲ ልማትን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንሰጣለን። በባለድርሻ አካላት አቅጣጫ እና ትብብር ላይ በመመስረት፣ተፅዕኖ ያላቸውን የምርምር ውጤቶችን እንሰራለን። በተጨማሪም፣ የቋንቋ መሰናክሎችን ለመቅረፍ እና በተለያዩ ታዳሚዎች መካከል ውጤታማ ግንኙነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ሁሉን አቀፍነትን በማገናዘብ በምርምር ስራዎች ዓለም አቀፍ ተሳትፎን ለማረጋገጥ የሰነድ ትርጉም አገልግሎቶችን እንሰጣለን።”

ተጨማሪ አንብብ

የምክር አገልግሎት

“በምክር አገልግሎቶታችን ውስጥ፣ በጤና አጠባበቅ ስርዓት ፣ አመራር በማብቃት እንዲሁም በእውቅና ድጋፍ የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን። የእኛ ክህሎት ከስልታዊ እቅድ እስከ ግዥ ማማከር፣ የመንግስት ፍቃድ አሰጣጥ ድጋፍ እና ለተለያዩ የጤና እንክብካቤ ፍላጎቶች የተዘጋጁ ውጤታማ መፍትሄዎችን ማቅረብ የሚያካትት ነው። በአክብሮት እና በብቃት ላይ በማተኮር ድርጅቶችን ወደ ዘላቂ እድገት እንዲሁም በጤና አጠባበቅ አሰጣጥ ላይ የላቀ ለውጥ ለማምጣት በ ዘርፉ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የ ላቀ ስልጠና እና ምክር እንሰጣለን።”

ተጨማሪ አንብብ

ክሊኒካል አገልግሎት

የቀዶ ጥገና ሂደት

“እንደ ፍላጎተዎ የተዘጋጁ የባለሙያ ቀዶ ጥገና ሂደቶችን እናቀርባለን እንዲሁም ትክክለኛነትን ፣ ደህንነትን እና ጥሩ የታካሚ ውጤቶችን እናረጋግጣለን።”

ተጨማሪ አንብብ

ቴሌ መድሃኒት አማካሪ

ምቾተዎ እንደተጠበቀ ከብተዎ ተደራሽ የሆነ የባለሙያ ምክር እና ለግል የተዘጋጁ የሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን።

ተጨማሪ አንብብ

የጤና ምክር እና ስልጠና

“የግለሰቦች የአኗኗር ዘይቤ ምክር እና ሰልጠና በመስጠት እንዲሁም ሥር የሰደደ በሽታን እዉቅና በመፍጠር የማህበረሰብን ደህንነት እናረጋግጣለን።”

ተጨማሪ አንብብ

የጥናት እና ምርምር አገልግሎቶች

ሁሉን አቀፍ የምርምር እገዛ

“በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት ጥልቅ ግንዛቤዎችን በማቅረብ አጠቃላይ የምርምር አገልግሎቶችን እናቀርባለን።”

ተጨማሪ አንብብ

የፕሮጀክት ንድፍ እና አስተዳደር

“በፕሮጀክት ዲዛይን እና አስተዳደር ውስጥ ያለን ልምድ ቀልጣፋ አተገባበር እና ስኬታማ ውጤቶችን ያስገኝለዎታል።”

ተጨማሪ አንብብ

ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ልማት

“ድርጅታዊ ውጤታማነትን ለማራመድ እና ስትራቴጂካዊ ግቦችን በብቃት ለማሳካት በፖሊሲ እና በስትራቴጂ እንዲመሩ እናደርገዎታልን።”

ተጨማሪ አንብብ

የምክር አገልግሎት

የጤና ስርዓት አመራር ስልጠና እና ምክር

“በጤና ስርዓት አመራር ላይ የባለሙያ መመሪያ እንሰጣለን፣ ለተሻለ የጤና አጠባበቅ አቅርቦት ውጤታማ አስተዳደርን እና ስልታዊ እድገትን እናረጋግጣለን።”

ተጨማሪ አንብብ

የጤና እንክብካቤ ስርዓት እና ተቁአማት አስተዳደር

“ለተቁአማት እቅድ ማውጣት፣ የበጀት አስተዳደር እና የቦታ ምርጫ ላይ የባለሙያ ድጋፍ እናደርጋለን እንዲሁም በጤና እንክብካቤ ስርዓቶች ዙሪያ እናማክራለን።”

ተጨማሪ አንብብ

የመንግስት ፈቃድ እና እውቅና አሰጣጥ መመሪያ

“የመንግስት የፍቃድ አሰጣጥ እና የእውቅና አሰጣጥ ምክር ፣የ ሕግኦዲቶችን በመርዳት ፣የእውቅና ዝግጅት እና የፈቃድ ማመልከቻዎችን እናቀርባለን።”

ተጨማሪ አንብብ

Scroll to Top